ተጠሪነት

የቫንኩቨር ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተጠሪነቷ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለካናዳ ሀገረ ስብከት ሲሆን የቅዱስ ሲኖዶስ መቀመጫው አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ነው።

Affiliation

Hohite Semay St. Mary Church of Vancouver is affiliated to the Ethiopian Orthodox Tewahido Church - Archdiocese of Canada. The seat of the Holy Synod is in Addis Ababa, Ethiopia.