የሚከራዩ ዕቃዎች

Rentals

የቫንኩቨር ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ለምዕመናን ከምትሰጣቸው መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሌላ አንዳንድ ማህበራዊ አገልግሎቶችንም ትሰጥለች። ከነዚህም ውስጥ አንዱ የተለያዩ የሚከራዩ የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለምዕመናን ማቅረብ ነው። ዓላማውም ምዕመናን እየተገለገሉ በተጓዳኝም ለሕንጻ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ትንሽ ገንዘብ ለማሰባሰብ ነው። ስለዚህ የሚከራዩትን ዕቃዎች ዝርዝርና የኪራይ ዋጋ ተመን እንዲሁም እንዴት መከራየት እንደምትችሉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን አቅጣጫዎች (Links) በመጫን ሙሉውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

Download the rental agreement form from here

You may also get the rental price from here

የኆ/ሰ/ቅ/ማ/ ቤተክርስቲያን ንብረት አስተዳደር ክፍል